Back to All Events
Indoor winter activity hosted by cultural communities. You are invited to experience a unique flavor and vibrant tradition. Join us the following Saturdays at the Graham Arena, Aune Hall 1508 Rochester MN.
ባህላዊ ቁሳቁሶች እና ምግቦች የሚሸጥበት የክረምት ገበያ በሮቸስተር ተዘጋጅቷ ለመገብየትም ሆነ ለመሽጥ መሳትፍ ይችላሉ። የመግቢያ ዋጋ በነጻ ሲሆን ተሳታፊ ሆኖ ሸቀጥ ለመሸጥ ከፈለጉም ያለምንም ክፍያ ይሳተፉ። አስታውሱ ቅዳሜ ዲሴምበር 3 ከቀኑ 1:00 pm እስከ ምሽቱ 7:00 pm.
Location/አዳራሽ: Graham Park, 1508 Aune Dr SE, Rochester MN 55904